ደቂቀ ናቡቴ

Friday, August 17, 2012

በተለያዩ ቦታዎች ውጥረት ነግሶአል

ኦ እግዚኦ አድኅና ለነፍሰ አርክከ አባ ጳውሎስ 
የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ፓትርያሪክ ርእሰ ሊቀ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሓይማኖት
የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዘዳንት እና የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዘዳንት የቀብር ስነ ስርዓት የሚፈፀምበት እለት ነሐሴ 17/2004 ሀሙስ ከቀኑ 6.00 ሰዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል መሆኑ ተለፀ::
የጸሎት ስርአቱ የሚጀምረውም ረቡዕ በ16  ከሰዓት ብኋላ በቅድስት ማርያም ፀሎተ ፍትሃት ይጀምራል ከዚያም   ሀሙስ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ከቅዳሴ ብኋላም የተለያዩ መርሃግብሮች ተደርገው አስከሬናቸው ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሐይማኖት ከተቀበሩበት አጠገብ ሥርዓተ ቀብራቸው ይፍፀማል::

ዐቃቤ መንበረ ፓትርያርክ እስኪመረጥ ድረስ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ቋሚ ሲኖዶሱን በመሰብሰብ በሐላፊነት ይቆያሉ::

በተለያዩ ቦታዎች ውጥረት ነግሶአል፡-

  •       በአንዳንድ አድባራት ላይ ውጥረት ይታያል ምክነያቱ ደግሞ የቅዱስነታቸው እረፍት የሚፍጥረው ክፍተት ከፍተኛ በመሆኑ ነው:: ብዙ ይህን አጋጣሚ ሊጠቀሙ የሚችሉ እና የሚያስቡ እንዳሉ ግልፅ ነው ይህንንም ያመጣው እረፍታቸው የተጠበቀ ባለመሆኑ ነው፡፡
  •        ሊከሰቱ ይችላሉ በተባሉት ችግሮች ሳቢያ የቤተ ክርስቲያን ገጽታ እንዳይበላሽ እንዲሁም ለመናፍቃን መዘባበቻ እንዳንሆን ተፈርቷል፡፡ ጥንቃቄ የሚያሻቸው ጉዳዮች አንዳሉ ተመክሮአል፡፡
  •       በአዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫ ያሉት የሰንበት ት/ቤት ተወካዮች ከትላንት ጀምረው በመወያየት ላይ ሲሆኑ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳዮችን ለመፍታት እየተረባረቡ ነው ፡፡ አንዳንድ አጥቢያ ላይም ከወትሮው በተለየ የሰንበት ት/ቤት አመራሮች በተለይ በገንዘብ ወዳድ አስተዳዳሪዎች ሊከሰት ከሚችሉ የቤተ ክርስቲያን ሀብት  ብክነትን በአይነ ቁራኛ በመከታተል ላይ ተጠምደዋል፡፡
  •        “እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ “ እንዲሉ ስንቱ ይህን አጋጣሚ ተፈጥሮለት አይደለም እንዲሁም የምናቅ እናውቀዋለን ለሁሉም የውስጥ ችግሮቻችንን በውስጣችን ይዘን አሁን ማሰብ የሚገባን ቤተ ክርስቲያንን እንደሆነ እና እግዚአብሔ ከተፈራው ሁሉ አደጋ እንዲሰውረን የሁል ጊዜ ፀሎት መሆን አለብን፡፡
ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ አቡነ  ጳውሎስ

7 comments:

  1. በአፍቅሮ ብእሲት ወወይን ሞተ ናቡቴ
    ወለኦርዮ ቅትለቱ

    ReplyDelete
  2. " አንዳንድ አጥቢያ ላይም ከወትሮው በተለየ የሰንበት ት/ቤት አመራሮች በተለይ በገንዘብ ወዳድ አስተዳዳሪዎች ሊከሰት ከሚችሉ የቤተ ክርስቲያን ሀብት ብክነትን በአይነ ቁራኛ በመከታተል ላይ ተጠምደዋል፡፡"
    እንዴ ሁሉም አስተዳደር ነው እንዴ ያረፈው?? ሁሉም በሚሰራው ስራ የሚጠየቅበት አሰራር እስካሁን የለም እንዴ?? በየሰንበት ት/ቤቱ የሚፈራበት ምክንያት ምንድነው??

    ReplyDelete
  3. However, should you be concerned that you could act on them, please discuss them together with your doctor or perhaps
    a mental health professional. A binding across
    the top edge from the guitar would are already appreciated as being a sharp rap
    for the fragile end grain from the Spruce top could result inside start of an crack.



    my web page; best baby swing to buy (http://www.halfproshop.com/)

    ReplyDelete
  4. If the distance is usually to far, you can use a mid-range standard zoom
    lens to capture the moment details of the event even at far distance.
    Gen Y and X are more thinking about fitting their lifestyles
    around their work patterns where middle-agers
    lifestyles fit around their work schedules.


    Look into my homepage: best rated baby swing ()

    ReplyDelete
  5. A sizable number of the population may well have sensitivity
    to particular bacteria and airborne allergens. A great
    routine cleansing routine will preserve your vacuum
    cleaner functioning thoroughly and reduced down on any repairs that
    will happen on account of minimal maintenance.

    Feel free to surf to my blog post ... Vacuum Cleaners Vacuum Cleaners Everywhere.
    The Las Vegas Vacuum Dealer Trade Show Assessment ()

    ReplyDelete
  6. I all the time used to study post in news papers but now as I am a user of internet so from now I am using net for content, thanks to web.



    Here is my page: Easy Programs For stand mixers Simplified

    ReplyDelete
  7. I read this article completely about the resemblance of hottest and earlier
    technologies, it's remarkable article.

    My web-site: Beats Headphones

    ReplyDelete