ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ አራራይ ዜማ
ውዳሴ ማርያም ዘሰሉስ ዜማ
ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ ዜማ
ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ ዜማ
ውዳሴ ማርያም ዘአርብ ዜማ
ውዳሴ ማርያም ዘቀዳሚት ሰንበት ዕዝል ዜማ
ውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን ዜማ
ጼሎታ ለማርያም ዜማ
ውዳሴ ማርያም በንባብ ከሰኑይ እስከ ዘሰንበተ ክርስቲያን እንዲሁም እንቀጸ ብርሃንን ጨምሮ ለማድመጥ ይህንነ የጫኑ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህንን ጥዑም ምስጋና በዜማ ስላሰማችሁን የአገልግሎት ግዚአችሁን ይባርክ፡፡ አንድ ጥቄ አለኝ ይህንን ዜማ በሲዲ ወይንም በካሴት የሚሸጥ ከሆነ ቦታውን ብትጠቁሙኝ እግዚአብሔር ይስጠልኝ፡፡
ReplyDeleteቃለህይወትን ያሰማችሁC
Kmahibere Kidusan Newaye kidisat meshecha tagegnewaleh,,
DeleteKmahibere Kidusan Newaye kidisat meshecha tagegnewaleh,,
Deletekuanka yelegnim!!!!!!!! sle hulu neger IGZIABHER yimesgen.
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይስጠልኝ!!!ቃለህይወትን ያሰማልን!!!!please melkea maryam,melkea eyesusm chimir post adrigilun bizu neger eyetemarnibet nen::
ReplyDeleteቃለህይወትን ያሰማልን!!!
ReplyDeleteእግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ
ReplyDeleteእግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ
ReplyDeleteቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናንተ ያሉትን አባቶች አያሳጣን አሜን!
ReplyDeleteYeEmebetachin Miljawa, Tselotwa ena Bereketwa kehulachin gar yihun.
ReplyDeleteAmen
እግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ!!!! please add Gebrendikuna so we can learn here...
ReplyDeleteእግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ
ReplyDeleteGod bless you through out your life.
ReplyDeleteበረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ
ReplyDeleteእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ፤ በጣም እየተማርንበት ነውና እባካችሁ መልካም ፈቃዳችሁ ከሆነ መልከአ ማርያም እና መልከአ ኢየሱስን በንባብ እና በዜማ ጨምሩልን!
ReplyDeleteመልከዐ ማርያም እና ምልከዐ ኢየሱስ በጽሑፍ እዚ ጋር http://alfaandomegaye.wordpress.com/ ግቡ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ።
DeleteHulem Lisema Yemigeban Silehon Hulem Ademtewalehu Etselyibetalehu
ReplyDeleteHulem Lisema Yemigeban Silehon Hulem Ademtewalehu Etselyibetalehu
ReplyDeleteEgzyabehar Yestelen Kal Heyiote Yasemalen.God Bless You.10q
ReplyDeleteBETAM DES YEMEL NEW EGZABHER YESTELEN LA ABATOCHACHEN ENDHUM BLOG(PAGE)
ReplyDelete†♥† የእግዚአብሔር፣ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ የቅዱሳን አበው መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ይቆየን፡፡
Deleteየእግዚአብሔር፣ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ የቅዱሳን አበው መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ይቆየን፡፡
Deleteamen amen amen amen
በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውንይብዛላችሁ
ReplyDeleteከሁሉም በላይ ግን አንድ ማሳስበኝ ጉዳይ አለ ምን ቢትሉኝ
ቤተ-ክርስትያናችን እንደዚህ ያሉ ጥዑመ ዜማ ማፍራት አለብን!!
የሁላችን ኃላፍነት ነው
በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
ReplyDeleteከሁሉም በላይ ግን አንድ ማሳስበኝ ጉዳይ አለ ምን ቢትሉኝ
ቤተ-ክርስትያናችን እንደዚህ ያሉ ጥዑመ ዜማ ማፍራት አለብን!!
የሁላችን ኃላፍነት ነው
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋችሁን ያብዛላችሁ። አምላከ ሊቃውንት ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!
ReplyDeleteበእውነት ብዙ ነገር እየትማርኩበት ነው፣ ከተቻላችሁ እና መልካም ፈቅዳችሁ ከሆነ ሌሎችንም ማለትም ምልኮችን፣ ምዕራፋትን፣ ስርዓተ ቅዳሤን እና ግብረ ድቁና፣ ሰዓታት እና ኪዳናትን እንዲሁም እናንተ ይሆኗቸዋል የምትሉትንም በትለቁልን።
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋችሁን ያብዛላችሁ። አምላከ ሊቃውንት ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!
ReplyDeleteበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን:: በ መጀመሪያ እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛላችሁ :: እኔ እንኳን አስተያየት ለመስጠት የሚገባኝ ሰው አይደለሁም ግን ይህንን የመሰለ ያሬዳዊ ዜማ ሰምቶ እግዛብሄርን ሳያመሰግኑ ማለፉ ከብዶኝ ነው :: እናም እግዛብሄር በፈቀደላቺሁ መጠን የቤተ_ክርስቲያንን ታሪክ፥ ዶግማ እና ቀኖናዋን ለመጠበቅ የምታደርጉትን ጥረት እንዳታቋርጡ ነው የምለው::
ReplyDeleteየእግዛብሔር ጸጋ እና ተራዳይነት አይለያችሁ:: አሜን:
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ፤
ReplyDeleteእጅግ ግሩምና ጠቃሚ ገጽ ነው። ዋጋህ ከላይ ነው። ብዙ እየተማርንበት ነው።
ReplyDeleteThank you
ReplyDelete