ገዳማት

የገዳማት ታሪክ እና መዝሙር
                       ዋልድባ ገዳም


አሰቦት ገዳም 
 
ሓይቅ እስጢፋኖስ







ደብረ ሊባኖስ ገዳም













የዝዋይ ደሴቶች


 


                          የሚዳ አቡነ መልከ ጼዴቅ ገዳም





ሰላም ለኪ በገና በአለሙ አጋ

 


ህሙምን ስላዳነ 

ዲ/ን ዳዊት ቁ.፩ መዝሙረ ንስሐ
አገቱኒ ከለባት ብዙሃን ወአሃዙኒ ማህበሮሙ ለእኩያን ቀነውኒ እደውየ ወእገርየ ወኆለቁ ኩሎሙ አእፅምትየ
ህሙን ስላዳነ በእጆቹ ዳስሶ
ሙትን ስላስነሳ በእጆቹ ዳስሶ
ይህም በደል ሆኖበት ለአምላክ ኖላዊ ሔር
በዕፀ መስቀሉ ላይ ዘርግቶ በፍቅር
ቀኝ እጁን በሳዶር ግራውን በአላዶረ
ተቸነከረልን ጌታ በሁለት ችንካር

አምንስቲት ሙኬሪያ አንቲ ፋሴልያሱ

ቤተ መቅደስ ምኩራብ በተመላለሱ
ባሀር በኼዱ ልክ እንደ የብሱ
ለአምላክ ቤዛ ኵሉ ይህ ወንጀል ሆኖበት
በዕፀ መስቀሉ ላይ ተላልፎ ለመሞት
ሁለቱን በአንድ ላይ እግሮቹን በዳናት
ተቸነከረልን አምላክ የእኛ ህይወት
አዝ -------- አምንስቲት ሙአግያ አንቲ ፋሴልያሱ
በልቡ አስቦ ድኀነት የሚያመጣ
ከበጎ ልቦናው በጎ የሚያወጣ
ይህ ወንጀል ሆኖበት ለአምላክ መድህን ዓለም
በዕፀ መስቀሉ ላይ ተዘርግቶ ለአለም
ልቡን በአዴራ ደረቱን በሮዳስ
ተቸነከረልን ወልደ አምላክ ክርስቶስ
አዝ…-------- አምንስቲት ሙዳሱጣ
አንቲ ፋሴልያሱ


በገና በአለሙ አጋ


 

2 comments:

  1. GebreIgizabiheri GebruFebruary 11, 2012 at 12:35 AM

    I hope Gudawuni manisatachihu melkami hono dirgituni fetsamiwuni tsetseti wusiti masigebati yemichili bihoni yimeretali. Inemi honikugni anite madiregi yeminichilina yalebinimi Isunu bicha mehoni alebeti. kalihone gini ignami yegna yalinewu tekatiloalina yenesu yeminilewuni kakatelini bemini kelelochi Inishalalen?

    ReplyDelete
  2. thanks for sharing!

    ReplyDelete