Friday, February 10, 2012

ያኔ… /በቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ/!!

(በወንድማችን ገብረእግዚአብሔር)
ያኔ… /በቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ/!!
( በተመስጦ ሆነው ያንቡት)!
በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በደመናው ውስጥ የነበሩት ሦስቱ ደቀ መዛሙርት እንዴት የተባረኩ ናቸው?

Thursday, February 9, 2012

በአጽራረ ቤተ ክርስቲያን ጭፍን ጥላቻ ቤተ ክርስቲያናችን ተቃጠለች


 በአጽራረ ቤተ ክርስቲያን  ጭፍን ጥላቻ ቤተ ክርስቲያናችን ተቃጠለች








በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የሚደርስው አደጋ ከእለት ወደ እለት አስከፊ እየ ሆነ መጥቶአል በቅርቡ በስልጤ የቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን በሙስሊሙ የደረሰባት ቃጠሎ ከውስጣችን የማይጠፋ እና መቼም ቢሆን የአጽራረ ቤተ ክርስቲያን እንቅስቃሴ የማያቕርጥ ቢሆንም ክርስቲያን እና ምስማር ሲምቱት ይጠብቃል ንውና  ይልቁንም ክቀድሞው አሁን ጠንክረን ቤተ ክርስቲያናችንን ልንጠብቅ ይገባል


ጆሮም የማይሰማው አይንም የማያየው መቼ የለመ ዛሬ ደግሞ ፕሮቲስታንቱ ቅሰጣቸውን አጠናክርው ቀጥልዋል::
በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት፣ በዲታ ወረዳ፣ ጋና ደሬ ቀበሌ፣ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ታኅሣሥ 29 ቀን 2004 ዓ.ም. ከሌሊቱ በስድስት ሰዓት አካባቢ በእሳት ቤተ ክርስቲያናችን ተቃጠሎአል 

ካህናት እና ዲያቆናትእንደታሰሩ ነው

(በወንድማችን ነቢዩ ሰሎሞን)
የስልጢ ቅበት ማርያም አገልገይ ካህናት ዲያቆናት እና አስተዳዳሪ አሁንም እንደታሰሩ ነው ሙሉ ሪፖርቱ ደርሶናል
በክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ከሚደረግባቸውና እንደ አንድ ዜጋ እንኳን ከማይቆጠሩበት ቦታዎች መካከል ስልጢ ዋናውና ቀዳሚው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በእርግጥ በስልጢ ወረዳ ውስጥ 22 አብያተክርስቲያናት እና ከፍተና ቁጥር ያለው ምዕመን ቢኖርም እስከአሁን ድረስ ምዕመናን በነጻነት የእግዚአብሔርን ስም እንዳይጠሩ እና በነጻነት እንዳይንቀሳቀሱ ለኑሮዋቸውም ምንም ዓይነት ዋስትና የሌላቸው መሆኑ በጣም የሚያሳዝን እየሆነ መጥቷል፡፡

Wednesday, February 8, 2012

Monday, February 6, 2012

ውዳሴ ማርያም በንባብ

ውዳሴ ማርያም በንባብ 
ከሰኑይ  እስከ  ዘሰንበተ ክርስቲያን እንዲሁም  እንቀጸ ብርሃንን  ጨምሮ


ከቤተ መቅደስም አትለይም ነበር ሉቃ 2:37

ከቤተ መቅደስም አትለይም ነበር ሉቃ 2:37
በዲ/ን ህብረት የሽጥላ
 

Thursday, February 2, 2012

ግሸን ደብረ ከርቤ ከተቀደሰው ተራራ

ቆይታ በግሸን ደብረ ከርቤ ከተቀደሰው ተራራ ግማደ መስቀሉ ከሚገኝበት በእግረ ሕሊና እንሂድ እስቲ +++++++++++++ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤትን ይክፈለን ++++++++++++