Thursday, August 23, 2012

የብጹዕ አባታችን አቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነስርአታቸው ተፈፅሟል አጠር ያለ የህይወት ታሪካቸውንም ያድምጡት

የታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ እና ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ፓትርያሪክ ርእሰ ሊቀ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሓይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዘዳንት እና የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዘዳንት ሥርአተ ቀብር የተፈፀመበት ቀን አንድ መሆኑ እንድምታው ምንድነው?

የአለቃ አያሌው ታምሩ የሥርአተ ቀብር የተፈፀመበት ቀን 17/12/1999 ዓ.ም ሐሙስ

ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ፓትርያሪክ ርእሰ ሊቀ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሓይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዘዳንት እና የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዘዳንት 17/12/2004 ሐሙስ

ለሁሉም የብፁእ አቡነ ጰውሎስ ስርአተ ቀብር ከጥቂት ሰዓታት በፊት የተፈጸመ ሲሆን አጠር ያለ የህይወት ታሪካቸውን በብጹእ አቡነ ገሪማ የቀረበውን በድምጽ አቅርበንላችኋል  አድምጡት::


+++++++የአባታችንን ነፍስ እግዚአብሔር ከአብርሃም ከይስሀቅ እና ከያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን ++++++++++
+

3 comments:

  1. we lost two internationally famous leaders in a week; though internally the church benefitted nothing rather than facing different hardships

    ReplyDelete
  2. God knows every thing in the world.

    ReplyDelete
  3. I drop a comment each time I appreciate a article on a site or if I have something to
    contribute to the conversation. Usually it's a result of the sincerness
    communicated in the post I read. And on this post "የብጹዕ አባታችን አቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነስርአታቸው ተፈፅሟል አጠር ያለ የህይወት ታሪካቸውንም ያድምጡት".
    I was excited enough to drop a thought ;) I do have a few questions for you if you do not mind.
    Is it just me or do a few of the remarks appear as if they
    are left by brain dead visitors? :-P And, if you are writing on additional online social sites, I'd like to follow everything fresh you have
    to post. Could you list the complete urls of your communal sites like
    your Facebook page, twitter feed, or linkedin profile?



    my web site; Beats By Dre USA

    ReplyDelete