የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደሪ
ሊቀ ብርሃናት ተ/ማርያም መንገሻ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 11/2004 ዓ.ም ሌሊት 6፡00 ሰዓት ላይ የፍልሰታን ሰአታት ለመቆም ወደ ቤተ ክርስቲያን በሚሄዱበት ሰአት እዚያው በቤተ ክረስስቲያኑ ቅጥር ግቢ ሁለት የደብሩ አገልጋዮች እንደደበደባቸውና በመሀልም የተመለከቱ ሰዎች በመጮሃቸው ምክነያት የደብሩ
ጠበቃዎች መሳሪያቸውን በመተኮሳቸው የተነሳ ፓሊስ ደርሶ ሊተርፉ እንደቻሉ እና ከደብሩ አስተዳዳሪ ጋር ጠብ ይኖራቸዋል ተባለው የተገመቱ
የታሰሩ ሲሆን ከትላንት በስቲያ ተከሳሾቹ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሳቸው የታየ ሲሆን ከግድያ ሙከራው የሉበትም ተብለው የታሰሩ የነበሩትን
የደብሩ አገልጋዮችን በዋስ የፈታ ሲሆን በወንጀሉ እጃቸው አለበት ብሎ ያመነባቸውን በእስር እንዲቆዩ ሆኗል፡፡
ደብዳቢዎቹ ጳጳሱ ከሚገቡበት ጉድጓድ አንተም ተገባለህ
እያሉ እንደደበደቧቸው እና ሊገድሏቸው እንዳሰቡ ያገኘንው መረጃ ያስረዳል ፡፡
የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደሪ
ሆስፒታል እንደገቡ እና የአሁን ጤንንታቸውን አስመልክተን ጠይቀን አሁን በመልካም ጤንነት እንደሚገኙ ተረድተናል፡፡
አምላካችን ለአገልጋዮቹ ፍቅርን አንድነትን ይስጥልን፡፡
ይቅር ይበላቸው::
ReplyDeleteamen
ReplyDeleteyikirtana mihretun lehizbochu yistilin. emebetachin asrat ageruan beselam befikir beandinet titebikilin!
ReplyDeleteበመጀመርያ ለባታቺን አግዚአብሔር ምህረት ይስጥልን.
ReplyDeleteቀጥሎ ደግሞ ለውድ ደቂቀ ናቡቴ አንባካቹህ ያገኛችሁትን ሁሉ ፖስት አታድርጉ ምክንያቱም ይህን ብሎግ የሚያነቡት ኦርቶደክስ ሀይሞኖት ተከታዩች ብቻ አይደለም. ስለዚህ የቤተክርርስታያንቺ የውስጥ ግጭቶች በውስጥ ማለቅ አለባቸው.
ይልቁን አኛን ንሳ አንድንገባ ና ስጋ ና ደሙን በልተን የመንግስቱ ወራሺ አንድንሆን የሚያደርግ ስብክት ,ሌሎችህን ትምህርት አዘል ና መልካሙን ዜና አሰምሙን.
በመጀመርያ ለባታቺን አግዚአብሔር ምህረት ይስጥልን.
ReplyDeleteቀጥሎ ደግሞ ለውድ ደቂቀ ናቡቴ አንባካቹህ ያገኛችሁትን ሁሉ ፖስት አታድርጉ ምክንያቱም ይህን ብሎግ የሚያነቡት ኦርቶደክስ ሀይሞኖት ተከታዩች ብቻ አይደለም. ስለዚህ የቤተክርርስታያንቺ የውስጥ ግጭቶች በውስጥ ማለቅ አለባቸው.
ይልቁን አኛን ንሳ አንድንገባ ና ስጋ ና ደሙን በልተን የመንግስቱ ወራሺ አንድንሆን የሚያደርግ ስብክት ,ሌሎችህን ትምህርት አዘል ና መልካሙን ዜና አሰምሙን.
If some one needs to be updated with most recent technologies afterward he must be pay a
ReplyDeletevisit this web site and be up to date every day.
Here is my web-site ... Louis Vuitton Cheap