Friday, October 12, 2012

♥†♥ቅድስ ነአኩቶ ለአብ (፩ሺ፪፻፩ ዓ.ም/1201 ዓ.ም/♥†♥

በስመ ሥላሴ

ስለ እመቤታችን፣ ስለሐዋርያት፣ ስለነገስታት፣ ስለጻድቃን፣ ስለሰማዕታት፣ ስለ ቅዱሳን መላእክት በአጠቃላይ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እንወቅ፣ እንመርምር፣ እንጠይቅ፣እንማማር ለዚህም እግዚአብሔር አምላክ እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን፤ ያዲስ ኪዳን ኪሩብ የጸጋ መፍሰሻ ምልዕተ ክብር ምልዕተ ውዳሴ የሆነች እመቤታችን ድንግል ማርያም ምስጢር ትግለጥልን አሜን!!!
እንኳን ለእመቤታችን በዓታ ለማርያም፣ነአኩቶ ለአብ፣ፋኑኤል መልአክ፣አቡነ ዜና ማርቆስ፣ እንዲሁም አባ ሊባኖስ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን።
ቅዱሳን ጻድቃን መላ ዘመናቸውን  ከጣዕመ ዓለምና ከተድላ ዓለም ተለይቶ ቤት ልስራ ዘር ልዝራ ሳይሉ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ በምናኔ ጸንተው የኖሩ ናቸው።
አኗኗራቸው ድምጸ አራዊቱን ጸብዓ አጋንንቱን ግርማ ሌሊቱን ሳይሳቀቁ ደዋ ጥሰው፣ ደንጋይ ተንተርሰው፣ ጤዛ ልሰው ነው። ይህን ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።” በማለት በዕብ.11፡37-38 የገለጸው።
ቅድስ ነአኩቶ ለአብ (፩ሺ፪፻፩ ዓ.ም/1201 ዓ.ም/

ቅድስ ነአኩቶ ለአብ የቅዱስ ላሊበላ ወንድም ልጅ ሲሆን አባቱ ሐርቤይ እናቱ መርኬዛ ይባላሉ። በግብረ መንፈስ ቅዱስ ታህሳስ ፫ ማክሰኞ ዕለት ተወለዱ። “ቅዱስ ነዓኩቶ ለአብ ሲወለድ እናቱ ምጥ ይኋት ካህናት ቅዳሴውን ገብተው ሳለ ዲያቆኑ ነአኩቶ ሲል ስለተወለደ ስሙ ነዓኩቶ ለአብ ተባለ።” እንደ ዮሐንስ በድንግልና የኖረ የመንፈስ ቅዱስ መንኮራኩር ሠረገላ ተሰጥቶት እንደፈለገ እየሄደ የሚንቀሳቀስ የበቃ ጻድቅ ነበር።
ቅድስ ነአኩቶ ለአብ የጌታን መከራ እያሰበበቁመቱ ልክ ጉድጓድ አስቆፍሮ በዙርያው ጦር አስበጅቶ ጦሩ እንዲወጋው አርብ አርብ ዕለት ደሙ እየፈሰሰ እልፈ እልፍ እየሰገደ ፵ (40) ዓመት ኖረ።
በአንድ ቀን ጌታችን በአካል በቤተ መቅደስ ተገልጾለት ወዳጄ ልጄ ነዓኩቶ ለአብ ሆይ የዚህች የቅጣት ዓለም ጊዜ በቃህ እኔ ለሰው ልጆች ስል ደሜን ያፈሰስኩት መከራውን የተቀበልኩት አንድ ቀን ነው። አንተ ግን ፵ (40) ዓመት ሙሉ ደምህን እንባህን እያፈሰስክ አትዘን ባንተ ቤተ መቅደስ ተገኝተው በአንተ አማላጅነት አምነው የተማጸኑትን፣ ቦታህን ሳይረግጥ፣ ዝክርህን ሳይዘክር ዝናህን ሰምቶ ያሰበህን እንኳ እምርልሃለሁ። አንተም እስከ ዐለተ ምጽአት ተሰውረህ ስለ ሰው ልጅ ሃጢአት ኑር ብሎታል። በተጨማሪም እስከ እለተ ምጽአት በዚህ ቦታ ለሚመጡ ሕሙማን ስትፈውስ ቆይ ብሎታል። ዛሬም ከጣራው ፀበሉ ይንጠባጠባል፤ በጋ ከክረምት አይደርቅም። እንደውውም ክረምት ይቀንሳል በጋ ይጨምራል። ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ያሳነጻት አሸተን ማርያም የተባለች ቤተ መቅደስ አለች። አሸተን የባለችበት ምክንያትም ውዱስ ነአኩቶ ለአብ አንጿት ሲያበቃ ማዕጠንት ሲያጥን ብዙ ቅዱሳን ቤተ መቅደስ ገብተው ጥቅጥቅ ብለው ቁመውሲመለከት እናንተ ደግሞ እንዴት መጣችሁ ብሎ ቢጠይቃቸው ማዕጠንቱን አሽተን መጣን ስላሉ ዛሬም ስሟ አሽተን ማርያም ትባላለች። ይህችን ቤተ ክርስቲያን በ ፩ሺ፪፻፲፩ /1211 ዓ.ም አነፃት።
የላሊበላምን ልጅ ይትባረክን አሳድጎ መንግስቱን ለእርሱ አውርሶ በሞት ፈንታ ከሥጋው ታህሳስ ፫ /3/ ቀን እንደ ሄኖክ ተሰውሯል።ወደ ፊት በሕይወት ይመጣል፤ የተሰወረውም በተወለደ በ፸ /70/ ዓመቱ ነው። በስሙ 3 ቤተክርስቲያን ተሰርቶአል። በዚህ ጻድቅ ገድል ለ፳፩ / ለ21/ ቀናት የታሸ በአማላጅነቱ ያመነ እድሜው እንደሚረዝም ጌታ ቃል ኪዳን ገብቶለታል።
++“ጻድቅ በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል፤ እውነት እላችኋለሁ ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።"++ ማቴ. ፲፡፵­-፵፪ (1040­-42)
+++ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣኝ፣ ካለማወቅ ወደ መረዳት ያደረሰኝ አነሳስቶ ላስጀመረኝ አስጀምሮ ላስፈጸመኝ ጥንት ላሌለው ቀዳማዊ ፍጻሜ ላሌለው ድህራዊ ያልኖረበት ጊዜ የሌለ የማይኖርበት ጊዜም የማይኖር የዘላለም ንጉስ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ እግዚአብሔርን በራስ ፀጉሬ ቁትር  በአጥንቶቼም ልክ አመሰግናለሁ፡፡
+++በሰማይ ያሉ መላእክት በምድርም የሚኖሩ የአዳም ዘር ሁሉ የሚያመሰግኗት በአማላጅነቷ ሁል ጊዜ የማትለየኝ ከፀሐይ ሰባት እጅ የምታበራ የብርሃን እናት የሁሉ እመቤት የአምላክ እናት ከተመረጡ የተመረጠች ከተለዩ የተለየች ከተከበሩ የተከበረች እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በቃላት ልገልጸው ከምችለው በላይ አመሰግናለሁ፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘበቅዱሳኒሁ ይሴባሕ  ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለም ዓለም አሜን፡፡ ወአሜን ለይኩን ለይኩን፡፡

4 comments:

  1. ዲያቆን ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት (የአሁኑ የውሸት መጠሪያቸው መልአከ ብርሃናት አባ ገብረ ሥላሴ አለምነህ የኋላ እሸት)
    ዲያቆን ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት (የአሁኑ የውሸት መጠሪያቸው መልአከ ብርሃናት አባ ገብረ ሥላሴ አለምነህ የኋላ እሸት) አዲስ አበባ በሚኖርበት ጊዜ ብዙ የኑፋቄ ችግር ያለበት ሰው ነው:: ችክ ካለ አይመለስም:: ከህዝብ ጋራ ተስማምቶ አያውቅም:: ኢትዮጵያ በነበረበት ጊዜ ከተቀጠረበት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ብዙም ሳያገለግል በኑፋቄና በነገር ችግሮችን ሁልጊዜ በመፍጠር እና ሰውን ከአባቶች ጋር በውሸት በማበጣበጥ የተባረረ ግለሰብ መሆኑን የዚያ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ተሳላሚዎችና አገልጋዮች የነበሩት ይናገራሉ ይመሰክራሉም:: ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ሐምሌ 7 ቀን 1977 ዓ.ም ወ/ት አምሳል አንዳርጌ የምትባል ወጣት አግብተው እንደነበርና 1 ልጅ ወልደው እንደሞተባቸውም ይናገራሉ:: ከ4 ዓመት ቆይታ በኋላ ለትዳር የሚያግዝ ገንዘብ የለኝም በተጨማሪም አንቺ መካን ነሽ አትወልጅም በሚል ሰበብ ልጅቷን ;ወይም ትዳራቸውን ትተው ባዶ ቤት ጥለዋት እንደሄዱና ብዙ ሰው በእነርሱ ትዳር መሃል ለማስታረቅ ያልተጣረና ያልተሞከረ ነገር እንደሌለ በጊዜው የነበሩ አስታራቂ ሽማግሌዎችና የልጅቷ ቤተሰቦች ይናገራሉ:: በጊዜው ለማስታረቅ ቢጥሩም ዲያቆን ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ አባ መልአከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ ግን አሻፈረኝ አሉ:: ምክንያታቸውን ሲሰጡም በአሁኑ ሰዓት ችግረኛ ነኝ:: እሷን የማስተዳድርበት ገንዘብ የለኝም ነበር:: ነገር ግን እውነቱና ምስጢሩ ህሊና ሰሎሞን የምትባል በአዲስ አበባ ከተማ ቀበና በሚባል አካባቢ ነዋሪ የነበረች ጋር ፍቅር ጀምረው እንደነበርና; በጊዜው ልጅቱ የሃብታም ልጅ እንደነበረች; ከልጅቱም ጋር ለተወሰነ ጊዜ አብረው በማሳለፋቸው ሳያስቡት አርግዛ ተገኘት:: ይህንን ነገር ለማንንም እንዳይነገር አስምሎ በድብቅ ሲኖሩ ሳለ መውለጃዋ ቀን ሲደርስ የአሁኑ አባ መልአከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ ወደ ኬንያ ሸሽተው እንደሄዱ በዘመዶቻቸው አረጋግጠናል:: ልጁም በአሁኑ ሰዓት የ24 ዓመት ወጣት ነው:: አልፎ አልፎም ለልጁ ገንዘብ እንደሚልክለትም አረጋግጠናል::
    ከኢትዮጵያ ሆኖ ያፈረሰውን ክህነት ዲያቆን ነኝ በማለት ወደ አሜሪካ ለመምጣት አብሮ ከተወሰኑ ካህናት ጋር ተቀላቅሎ ኬንያ ድረስ በመሄድና ኢሚግሬሽን በፖለቲካ የተሰደድኩ ሰው ነኝ በማለት ዋሽተው ለመምጣት ሲሞክሩ ተይዘው ኬንያ እስር ቤት እንደነበሩም እዚህ ሲያትል የሚያውቋቸውና በቦታው የነበሩ ግለሰቦች ይመሰክራሉ:: ከተወሰነ ቀናት በኋላም ስደት ካምፕ ውስጥ በመግባትና ፎርም ሞልተው ጊዜአቸውን ጠብቀው ከሌሎች ካህናት ጋር አብረው ወደ አሜሪካ ዘለቁ:: መጀመሪያ የሄዱበት ሃገር ኦክላንድ የሚባል ሲሆን ቤተ ክርስቲያኑም መድሃኔዓለም ይባላል:: የሚደንቀው ነገር ግን 2 ወር አልሞላቸውም ከአቡነ መልከጼዴቅ ጋር ሲጣሉ:: ምክንያቱም በነገር ጭንቅላታቸው ያበደ ስለሆነ እንዴት ከሰው ጋር ይስማሙ? በዚህ አጋጣሚ ተጠቅመው ከደጉ አባታችን ጋር ለማገልገል ወደ ሲያትል የበፊቱ አባ ወልደ ስላሴ የአሁኑ አባ ሉቃስ ጋር አብረው ሲያትል መጡ:: ሲያትል ከመጣ በኋላ ያው እንደምናውቀው ቤተ ክርስቲያኒቱ ከህዝቧ ጋር ተስማምተው ተዋደውና ተፋቅረው የሚኖሩ ነበሩ:: ዲያቆን ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ የውሸት መጠሪያቸው አባ መልአከ ብርሃናት ገብረ ሥላሴ ከመጡ በኋላ ሰው እርስ በእርሱ በዘር እንዲከፋፈል; ጥላቻና እርስ በእርስ እንዳይተማመን ማድረግ ዋና አላማቸው ነበር ተሳካላቸውም:: እኛም ይሄው እስከ አሁን ድረስ በእንደዚህ ሁኔታ እንኖራለን:: ይህ ሰውየ አላማው ምንድን ነው ብለን ጠይቀን እናውቃለን? ይህንን ያደፈ ታሪኩን አቡነ ዜና ያውቁ ነበር:: ቢሆንም በጊዜው ያልተማረ ስለነበር; ሰርቶ መብላት የማይችል ግለሰብ ስለነበር ኑሮውን በቤተ ክርስቲያን እንዲሆንና ከሴት ጋር ያለውን ንክኪ እንዲያቆም ቃል አስገብተውት ማገልገል ጀመረ:: ያው የሚያገኘው ገቢ አላረካ ሲለው; ገንዘብ የለመደ ሰው መቼም አስቸጋሪ ነውና; ከክርስትናው ገቢ; ወይም አልፎ አልፎ ምዕመናን በካሽ ለቤተ ክርስቲያን ገቢ ብለው በፖስታ የሚሰጡትን ገንዘብ ለራስ በማድረግ ገንዘብ ማካበት ጀመረ:: ደብረ ታቦር ከተማ ላይ አንድ ትልቅ ቪላ ባለ 4 ፎቅ ቤት አሰርቶ ለቤተሰቦቹ አስረክቧል:: ይህ ሁሉ ገንዘብ ግን የእኛ የቅዱስ ገብር ኤል ቤተ ክርስቲያን ገንዘብ ነበር:: በ 2007 ዓ.ም ማንም ሳያውቅ ወደ ኢትዮጵያ በሄደ ጊዜ እናቱ ወ/ት እልፍነሽ የምትባል አንዲት ወጣት ከገጠር አስመጥታ ካላገባህ ብለው ችክ ይሉታል:: እሱ ደግሞ ለአባታችን ቃል ገብቸላቸዋለሁ አላገባም..... ብሎ ሲመልስላቸው እንግዲያማ እረግምህና እሞታለሁ ሲሉት....እሽ ብሎ የአባታችንን ቃል ሽሮ በደብረ ታቦር ከተማ እስቴ ከሚባል ወረዳ ከቤተሰቦቹ ጋር ሆኖ ዲል ባለ ሰርግ ሰርጎ መጣ:: በዚህን ጊዜ አባታችን እጅግ አዘኑበት:: አቡነ ዜናም ይህን የእሱን ጉድፍ ታሪክ ካረጋገጡ በኋላ ለማንንም ሳትናገር ሃገር ጥለህ ሂድ ቢሉት አይሆንም አላቸው:: እሳቸውም እንዳዘኑ ተበሳጭተው ለሞት ተዳረጉ:: ይህ ሰው እሳቸው ከሞቱ ከአመት በኋላ መነኮስኩ ብሎ ብቅ አለ:: ልብ ብላችሁ ከሆነ; አቡነ ዜና ናቸው ያመነኮሱኝ ነበር ያለው ነገር ግን ሀቁ እና እውነቱ ግን አቡነ ዜና ሳይሆን ያመነኮሱት አቡነ ሉቃስ ናቸው የድሮ መጠሪያ ስማቸውን ሰጥተው መልአከ ብርሃናት አባ ገብረ ሥላሴ ብለው የሰየሙት:: ቢሆንም እሳቸው ቅር ቢላቸውም ቅሬታቸውን ከቤታቸው እንደተነጋገሩበት ሰምተናል:: ታደሰ የመነኮሰው አቡነ ዜና ከሞቱ አመት ከ 7 ወር በኋላ ነው:: ለዚህም መረጃ ቪዲዮም ስላለ ማረጋገጥ ይቻላል::
    ይህ ሰው ስለሚያደርገው ብጥብጥ ሆነ ሁካታ እስኪ ልብ እንበል

    ReplyDelete
  2. part two
    tadesse yehualashet (seattle washington)
    ቤተ ክርስቲያኑ የማን ነው? ብለን ጠይቀን እናውቃለን?
    ይህ ሰው (ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ መል አከ ብርሃናት አባ ገብረ ስላሴ)
    1- ይህ ቤተ ክርስቲያን የ እናንተ ነው በሚል ሰበብ ህዝቡ በማንኛውም ነገር እርዳታ ገንዘብ እንዲያወጣ ይደረጋል ገንዘቡ ግን የት እንደሚሄድ መረጃ ግን የለም:: ከመልአከ ብርሃናት ባንክ ውስጥ ይገባል ማለት ነው:: በአሁኑ ሰዓት እንደሱ ሃብታም የለም ብዙ ገንዘብ ዘርፏልና:: የቤተ ክርስቲያኒቱንም ገንዘብ በኮምፒተር እመዘግባለሁ እያለ ይፍጨረጨራል:: ለኦዲት እንዳይመች አድርጎ የዘረፈውን ገንዘብ ለማስተካከል እንዲመች ስለፈለገ እያደረገ ይገኛል:: ግን ህዝቡ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እንዲገባው ለምን አይፈልጉም?
    2- አሁን በግቢው የምናየው የተንጣለለ ቤት አለ:: ይህ ቤት ከመሰራቱ በፊት የሚናገሩት ዘይቤ ነበር:: ይህ ቤት የእናንተ ነው; ይህን ቤት ሆነ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለእናንተ ጥለነው ነው የምናልፍ የሚል መልእክቶችን ሁልጊዜ በመስማታችን እውነት መስሎን ከኪሳችን 1000 ዶላር አውጥተን ቤቱን አሰራን:: ከ እንደገናም በስተጀርባ በኩል ያለውን ቤትም ጭምር እንዲሁ ገንዘባችን መዘን ላባችንን ጠብ አድርገን ገዛን:: ቢሆንም ሁሉም ካለቀ በኋላ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አንዳለች አህያ ታደሰም የአህያዋን ፈሊጥ በመጠቀም ዲያቆናቱን በማባረርና በማሳደድ ብቻውን ሁለቱን ቤት ታቅፎት ይገኛል:: ታዲያ ይህንን እያወቀ ህዝቡ ለምን እንደሚያጎበድድ ግን አልገባኝም::
    3- ዲያቆን ነኝ በሚል ሰበብ ክህነቱን አፍርሶ አሁን መነኩሴ ነኝ ብሎ ለመጣ ግለሰብ ምእመኑ የታደሰን ማንነት ማወቅ በጣም አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል
    4- ይህ ሰው ታክሲ ሼር አድርጎ ቢዝነስ እየሰራ ይገኛል ገንዘቡን የት አመጣው?
    5- እውነተኞቹ ዲያቆናት ስራ አድረው እንቅልፍ እያስቸገራቸው አገልግሎት አስበው በመምጣት በቅዳሴ ቤተ ክርስቲያንንና ምእመናንን ሲያገለግሉ ውለው ምንም ሳይቀምሱ ይሄዳሉ ምክንያቱም ይሄው ታደሰ ነው:: ለእንደነዚህ አይነት ታታሪ ዲያቆናት ቤት የማይሰጥበት ምክንያት ምንድን ነው? ለምንስ ሌላ ቦታ እየከፈሉ ይኖራሉ? የተገዛው ቤት 4 መኝታ ክፍል አለው ግን ማንም አያድርበትም:: ታዲያ ለምን ዲያቆናቱ ከትልቁ ቤት እንዲኖሩ ባይፈቀድላቸውም አንኳ ከተገዛው አሮጌ ቤትስ ለምን አይፈቀድላቸውም? ይህ ጥያቄ ከዚህ በፊት የቀረበ ሲሆን መልሱ እና ዋናው ምክንያት እንደምንሰማው ታደሰ አይወድም ነው:: እና ምን ይፈጠር ልጆቹስ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ አይደሉም እንዴ? ለምን አይፈቀድላቸውም? የዚህ ሰው ሴራ መቆም አለበት
    6- ታደሰ በጣም ይዋሻል:: እንደጊዜው እና እንደሁኔታው የሚሄድ ግለሰብ ነው:: ሰውን አታልሎ ለመያዝ የሚጠቀምባቸው ዘይቤዎች እናትየ የምትል ቃል አንጀት ለመብላት እና ምስኪን አባት ለመምሰል የሚያደርገው ጥረት ብዙ የተሳካ ውጤት ነበረው:: አይደለም ለወገን ቀርቶ ለራሱ የማይጠቅም ሰው ስለሆነና የሚያደርገውን የማያውቅ በመሆኑ ገና ቅዳሴ አውቄአለሁ በማለት በድፍረት ስጋውና ደሙን ለምእመን ሲያድል አያፍርም አይፈራምም:: እግዚአብሔርን በጣም የሚዳፈር ሰው ነው::

    ReplyDelete
  3. part three
    በወጣቶች ዙሪያ የሚያደርጋቸው ሴራዎች
    1- ወጣቱ በአሁኑ ሰዓት ሃይማኖታቸውን ማወቅ የሚፈልጉበት ጊዜ ነው ቢሆንም ሃይማኖታቸውን ካወቁ የታደሰ ቢዝነስ ስራ ሊቆም ነው ምክንያቱም ወጣቱ ከተንቀሳቀሰ ቤተ ክርስቲያኒቱ ታድጋላች; ጉባኤ ይሰፋል; ህዝብ ይማራል; ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማገልገል በተለያየ ሥራ መስክ ይሰማራል:: ስለዚህ የእነ ታደሰ ማጭበርበር ሊቀር ስለሆነ ይህን ጉዳይ በምንም አይነት መልኩ መላም ቢሆን ፈጥሮ ማክሸፍና ወጣቱን ማሳደድ ይኖርበታል እያደረገም ይገኛል::
    2- በአሁኑ ሰዓት ከዚህ ሃገር ተወልደው በቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ተጠምቀው እየዘመሩ ያደጉ ብዙ ታዳጊ ሕጻናት አሉ እነሱን እንኳ ሳይቀር በማኩረፍ ልጆቹን እያሳቀቃቸው ይገኛል:: እነዚህም ልጆች አገልግሎት እንዲያስጠላቸውና ቤተ ክርስቲያኒቱን ጥለው እንዲሄዱ እያደረገ ስለሆነ ከዚህ ድርጊቱ ቢታቀብ መልካም ነው:: ለዚህም ህዝቡ አንድ ነገር እንዲያደርግልን እንፈልጋለን::
    3-እነዚህን ታዳጊ ሕጻናት ዳላስ ከሚገኘው በህጋዊው ሲዶኖስ በሚመራው ቤተ ክርስቲያን አንድነት ጉባኤ ጁላይ 2012 (ያሁኑ ሳመር) ተጠርተው በነበረበት ጊዜ; ታደሰ ልጆቹ መምጣት አይፈልጉም ፍላጎትም የላቸውም ብሎ ለጋበዘን መምህር አንዱዓለም ዋሽቶ ስለነገራቸው ከጉባኤው ታዳጊ ወጣቶች በሙሉ ሳይሳተፉ ቀሩ:: መምህሩም ልጆቹ ፍላጎት አንዳላቸው ካረጋገጡ በኋላ ይቅርታ እንደጠየቃቸውም ሰምተናል:: ይህ እስከ መቼ እንደዚህ ይሆናል? ቤተ ክርስቲያኑ የታደሰ ብቻ ነውን? እኛስ ምን እንሁን? ተወልደን ባደግንበት ደብር እንዴት እንደዚህ እንረገጣለን በማለት ምሬታቸውንና ቅሬታቸውን ለአቡነ ሉቃስ በደብዳቤ አድርገው ቢሰጡም ምላሽ አላገኙም:: ህዝብ ግን ለምን ይህን ነገር አያስተካክልልንም? ቦርዱስ ቢሆን?
    4- ታደሰ አሁን ሄዶ ያገባትን ሚስቱን ወ/ሮ እልፍነሽ ዋሲሁንን አዲስ ከሰራው ቤቱ ደብረ ታቦር ከተማ ከእናቱ ጋር እንዳስቀመጣት መረጃው አለን:: 3ኛ ሴት መሆኗ ነው:: ለምን ምስቱን አምጥቶ ትዳሩን ይዞ አይቀመጥም? ለትክክለኛ ሰዎች ከዚህ ቀደም ቤተ ክርስቲያኒቱን ለፍተው ለሰሩት ቦታውን ያስረክብ:: እኛ በውሸት ካህን መኖር ሰልችቶናል:: የሰርጋቸውም ፎቶ በእጃችን ይገኛል ካስፈለገም መበተን ይቻላል:: ታደሰ እውነተኛ መነኩሴ አይደለም:: የሚበተነውም ቤተ ክርስቲያን ሳይሆን በየ አቅጣጫው ኢትዮጵያዊ በሚኖርበት አካባቢና በየሚኖሩበት አድራሻቸው ነው::
    5-ብዙ እናቶችንና አባቶችን እንኳ ሳያፍር ያኮርፋቸዋል:: ሰውን በእንደዚህ አይነት ማስተዳደር ምን ባይነት ነው? ለስሙ አስተዳዳሪ ተብሎ ተሹሟል ግን እያስተዳደረ ሳይሆን ህዝብን አቡነ ሉቃስን ተገን አድርጎ እየበደለና እያሳደደ ይገኛል:: ከዚህ በፊትም አቡነ ዜናን ተገን አድርጎ ስንት ህዝብ እንዳሳደደም እናውቃለን:: የጠየቅነው ጥያቄ እንኳ እንዳይመለስ ያኮርፋሉ:: አስተዳዳሪው ሌላ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ከዚህ ሰውየ ጋርም ባልተነጋገርን ነበር::
    5-ዲያቆን ዘገብርኤል አለማየሁ ሲያትል ቅዱስ ገብር ኤል ቤተ ክርስቲያን ካፈራቻቸው አንዱ ከታዳጊ ሕጻናት የፈለቀ ጥሩ ዲያቆን ነበር:: ለብዙ አመታት ከልጅነት ጀምሮ እስኪያገባ ድረስ በነበረው ቆይታ ቅዱስ ገብርኤልን እና ምእመናንን ሲያገለግል ቢቆይም ለትምህርት ወደ ሌላ ስቴት ሄዶ ነበር:: እንደአጋጣሚ የሴት ጓደኛ ስለነበረው ሰርጉን ሲያገለግልባት ከነበረችው ደብር ቅዱስ ገብር ኤል ቤተ ክርስቲያን ማድረግ እንደሚፈልግ ቢያስታውቅም አቶ ታደሰ የአሁኑ መልአከ ብርሃናት አባ ገብረ ስላሴ አይሆንም አሉ:: ምክንያቱን ሲገልጽ ልጂቱ ሌላ ትዳር ነበራት የሚል የፈጠራ ወሬ ነበር:: እኛን ግን የገረመን የራሱ ታሪክ ምን ሆኖ ነው ሰውን እንደዚህ የሚያደርግ? ቢሆንም በሎስ አንጀለስ ከተማ ደመቅ አድርገው ዳሩት:: ከዚህ መቅደስ ቢከለክሉትም ሎስ አንጀለስ ያሉት አባቶች ፈቅደውለት በስርአተ ተክሊል አገባ:: የሚገርመው ነገር ግን አባ ነኝ እያለ 3ኛ ሴት ይዞ ያላፈረ ሰውን እንደዚህ ሲኮንኑ አለማፈሩ::

    ጥያቄ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ህዝብና ቦርድ አባላት

    1- የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ ይቀየር
    2- ዲያቆናት ቤት ይሰጣቸው
    3- ሰንበት ትምህርት ቤት ይቋቋምልን
    4- ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ መል አከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ ይባረርልን ለቤተ ክርስቲያኒቱ የማይጠቅም ሰው ነው:: ከጥላቻ ሳይሆን ከ እውነት እና አገልግሎታችን የሰመረ እንዲሆን ከሚል አኳያ ነው
    5- ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ መል አከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ የኪችን እናቶቻችንን ማሳደድ ያቁምልን
    6- ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ መል አከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ በህዝብ ፊት ከተለያዩ ሴቶች ጋር ጋብቻውን እየፈጸመ እንደሚተዋቸውና አሁን በጋብቻው ጸንቶ መኖሩን ይመስክርልን
    7- ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ መል አከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ የዲያቆን ዘገብርኤልን ሰርግ ስላበላሸ በህዝብ ፊት ይቅርታ እንዲጠይቅልን
    8- ታደሰ አለምነህ የኋላ እሸት የአሁኑ መል አከ ብርሃናት ገብረ ስላሴ በጣም ሲበዛ ዘረኛ ነው ያውም ጎጠኛ:: ከዘረኝነት አልፎ መንደር የሚቆጥር
    9- ቅዳሴ ሁሌ ባይቀድስ እኛም ለመቀበል ስለምንፈልግ እሱ የማይቀድስበትን ቀን እየጠበቅን ከምንሳቀቅ ቅዳሴ ቢከለከል ምክንያቱም ክህነት የለውምና
    from saint gebriel eotc in seattle
    please share it to facebook because he is a devil

    ReplyDelete
  4. ቃለ ህይወት ያሰማልን ገድሉን የት ነው ብትጠቁመኝ ወንድሜ

    ReplyDelete